ሾፌር ምዝገባ ባለሙያ/ (External Scout or Driver Acquisition Agent)
External ATS / siteJob summary
- Experience level: Entry
- Education: Certificate
- Vacancies: 10
- Compensation: Monthly (ETB)
ሾፌር ምዝገባ ባለሙያ/ (External Scout or Driver Acquisition Agent)
ድርጅት: Yango by Melke / ያንጎ መልከ
2
ስለ ሥራው - በወር 10,000 - 15,000 ብር በላይ ያግኙ - (More than 10,000- 15,000 birr per month)
የስራ ሰአት ገደብ የለውም፣ በፈለጉት ሰአት ሰርተው ግብውን ያሳኩ፣ ገቢዎን ያግኙ።
Melke Partnership የYango ሾፌሮችን በመመዝገብ ገቢ ማግኘት ለሚፈልጉ ታታሪ፣ ተነሳሽነት ያላቸው እና ሰውን የማሳመን ችሎታ ያላቸው የውጭ የሽያጭ ባለሙያዎችን (ScoutsField Sales/Driver Acquisition Agents) እየፈለገ ነው።
የኮሚሽን ገደብ የለም። ብዙ ሾፌሮችን በመመዝገብ ብዙ ገቢ ማግኘት ይችላሉ።
እርስዎ ያስመዘገቧቸው ሾፌሮች የሥራ አፈፃፀም ግባቸውን ሲያሳኩ ተጨማሪ የአፈፃፀም ቦነስ ይኖራል።
ዋና ኃላፊነቶች
አዳዲስ ሾፌሮችን መፈለግ እና ማሳመን።
ስለ Yango የሥራ እድል መረጃ መስጠት።
የሾፌሮችን የምዝገባ ሂደት ማስተባበር።
የተመዘገቡ ሾፌሮችን እስከ ሥራ መጀመሪያ ድረስ መከታተል።
ዕለታዊ የሥራ ሪፖርት ማቅረብ።
መስፈርቶች
ከፍሬሽ ተመራቂ ጀምሮ
ጥሩ የመግባቢያ እና የማሳመን ችሎታ።
በመስክ ላይ መስራት የሚወድ።
ስማርት ስልክ ያለው።
የሽያጭ ወይም የማርኬቲንግ ልምድ ቢኖር ተመራጭ ነው።
ለምን ከእኛ ጋር?
የገቢ ገደብ የለም።
በአፈፃፀምዎ መጠን ገቢዎን ያሳድጉ።
ተጨማሪ የአፈፃፀም ቦነስ እና ሽልማቶች
በወር 10,000 - 15,000 ብር በላይ ያግኙ
Similar jobs
-
Sales representative
Saba Saba · Addis Ababa, Ethiopia
-
Trainee Sales Assistant & Cashier
B D A BUSINESS AND AGRICULTURAL DEVELOPMENT PLC · Addis Ababa, Ethiopia
-
Telemarketing sales operator
Jenet Alem · Addis Ababa, Ethiopia
-
Sales and Marketing
Duka Woodcraft · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.