Jobs › Food & Beverage Preparation & Service

chef

Esmael Mohammed

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Oct 28, 2026 🏷️ Food & Beverage Preparation & Service
External ATS / site

Job summary

  • Experience level: Senior
  • Education: Certificate
  • Vacancies: 2
  • Compensation: Monthly

አስቸኩዋይ የስራ ማስታወቂያ

የሥራ መደቡ መጠሪያ: ፈጣን ምግብ እና ጁስ ሼፍ (Fast Food & Fresh Juice Chef)

የሥራ ቦታ: ላፍቶ ኬብሮን አካባቢ፡ Bloom Juice & Burger

የሥራ ዓይነት: ቋሚ / ሙሉ ጊዜ /አጠቃላይ

ተጠሪነቱ ለ: ለሥራ አስኪያጅ / ኪችን ሱፐርቫይዘር

የሥራው አጠቃላይ ዓላማ

የብሉም ጁስ ኤንድ በርገር ሼፍ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የተለያዩ የበርገር አይነቶች፣ ፒዛ፣ ሻዋርማ፣ ፈጢራ፣ ሳንድዊቾች፣ ሰላጣዎች፣ የባህል የጾም/ያለስጋ ምግቦች እንዲሁም ትኩስ የተፈጥሮ ጁሶች፣ ፍሩት ፓንች እና የተለያዩ የፍራፍሬ ውጤቶችን በጥራት እና በንጽህና የማዘጋጀት ኃላፊነት አለበት። አዳዲስ አሰራሮችን በመፍጠር እና የምግብ አዘገጃጀት (Recipe) በማበልጸግ የደንበኞችን እርካታ ማረጋገጥ ዋና ግቡ ነው።

ዋና ዋና ተግባራት እና ኃላፊነቶች

  • የተለያዩ ፈጣን ምግቦችን (Fast Foods) ማዘጋጀት:

    • የተለያዩ የበርገር አይነቶች ማዘጋጀት: ክላሲክ በርገር፣ ቺዝ በርገር (Cheese Burger)፣ ደብል በርገር፣ ክሪስፒ በርገር፣ ቪጂ/የጾም በርገር (Veggie Burger)፣ ስፔሻል ብሉም በርገር እና ተጓዳኝ ሶሶችን ማዘጋጀት።

    • ፒዛ (Pizza): የፒዛ ሊጥ ማዘጋጀት፣ የተለያዩ የፒዛ አይነቶችን (እንደ ማርጋሪታ፣ ቬጂታሪያን፣ ስፔሻል ፒዛ የመሳሰሉትን) በጥራት መጋገር።

    • ሻዋርማ እና ፈጢራ: ጥፍጥናቸው የጠበቁ የሻዋርማ ጥቅልሎችን እንዲሁም ትኩስ እና ጥርት ያሉ የፈጢራ አይነቶችን ማዘጋጀት።

    • ሳንድዊች እና ሰላጣ: የተለያዩ ክለብ ሳንድዊቾችን፣ ቶስቶችን እና ትኩስ የተመጣጠኑ ሰላጣዎችን (Fresh Salads & Dressings) ማዘጋጀት።

    • ያለ ስጋ የሚዘጋጁ ባህላዊ ምግቦች: የጾም ፍርፍር፣ ሽሮ፣ በያይነቱ፣ ድንች በቲማቲም እና ሌሎች ተፈላጊ የባህል ምግቦችን በጥሩ ጣዕም ማብሰል።

  • ጁስ እና የፍራፍሬ ውጤቶች ማዘጋጀት: ቢኖረው ይመረጣል

    • ልዩ ልዩ የተፈጥሮ ፍሩት ፓንች (Fruit Punch)፣ ስፕሪስ እና የተደባለቁ የፍራፍሬ መጠጦችን ማዘጋጀት።

    • ትኩስ የፍራፍሬ ጁሶችን (አቮካዶ፣ ማንጎ፣ ፓፓያ፣ ብርቱካን፣ አናናስ፣ እንጆሪ/ስትሮቤሪ፣ ሐብሐብ ወዘተ.) ማዘጋጀት።

    • የፍራፍሬ ሰላጣ (Fruit Salad)፣ ስሙዚዎችን (Smoothies) እና አዳዲስ የፍራፍሬ ቅንብሮችን ማቅረብ።

  • የምግብ ፈጠራ እና አሰራር ማበልጸግ:

    • አዳዲስ የምግብና የመጠጥ አዘገጃጀት መመሪያዎችን (New Recipes) መፍጠር እና ማበልጸግ።

    • አቀራረብን (Food & Drink Presentation) ማሳመር እና ወቅታዊ አሰራሮችን ማካተት።

  • ንጽህና እና ጥራት:

    • የወጥ ቤቱን፣ የማብሰያና የጁስ መጭመቂያ ማሽኖችን ንጽህና በከፍተኛ ደረጃ መጠበቅ።

    • የምግብ ደህንነት እና የንጽህና ደንቦችን (Hygiene Standards) በጥብቅ መተግበር።

ተፈላጊ ችሎታ እና ክህሎቶች

  • የትምህርት ደረጃ: በምግብ ዝግጅት (Culinary Arts / Food Preparation) ወይም በተመሳሳይ ሙያ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት።

  • የሥራ ልምድ: በበርገር፣ ፒዛ፣ ፈጣን ምግቦች እና ጁስ ዝግጅት ላይ ቢያንስ ከ2 እና ከዛበላይ ዓመት የሰራ/ች።

  • ቁልፍ ክህሎቶች:

    • የፈጠራ ችሎታ (Creative): አዳዲስ የምግብና ጁስ አቀራረቦችን እና ጣዕሞችን የመፍጠር ልዩ ተሰጥኦ።

    • አዳዲስ ነገሮችን የመማር ፍላጎት (Eager to Learn): ራሱን/ራሷን ዘወትር በሙያው የማሳደግ እና አዳዲስ የአሰራር ስልቶችን በፍጥነት የመቀበል ዝግጁነት።

    • የምግብ አሰራር የመቀመም ችሎታ (Can Build & Develop Recipes): አዳዲስ ሬሲፒዎችን (Recipes) ማዘጋጀት እና የድርጅቱን መመሪያ ማበልጸግ የሚችል/የምትችል።

    • ፈጣን፣ ንቁ እና ጫናን ተቋቁሞ በቅልጥፍና የመስራት ችሎታ።

የማመልከቻ መንገድ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪያችሁን (CV) እና የትምህርት/የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እስከ ጥቅምት 25 ድረስ በ 0925873168 ወይም በ telegram መላክ ትችላላችሁ።

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via afriwork.

View original posting ↗

Last updated 20 hours ago

chef