Jobs › Customer Service & Support

የላውንደሪ ተቀባይ

CleanZone washing service

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Nov 6, 2026 🏷️ Customer Service & Support
External ATS / site

Job summary

  • Experience level: Junior
  • Education: High School
  • Vacancies: 2
  • Compensation: Monthly (ETB)

አያት 49 አካባቢ ብቻ ላሉ ስራ ፈላጊዎች፤ ክሊንዞን የእጥበት አገልግሎት ተቀባይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የግማሽ ቀን ፈረቃ

የስራ ድርሻ

  • ደንበኛ መቀበል፣ ማስተናገድ

  • ልብሶችን መቀበል፣ code መስጠት

  • የታጠቡ ልብሶችን ጥራት መቆጣጠር፣ መተኮስ፣ ማጣጠፍ፣ መደርደር

  • የሚታብ ምንጣፍና መኪና መመዝገብ፣ መቀበል

  • የሂሳብና የስራ መዝገብ መያዝ

ተፈላጊዋ

  • ሴት

  • የኮምፒውተርና ታብሌት አጠቃቀም እውቀት ያላት

  • የስራ ፍላጎትና የመግባባት ችሎታ ያላት

  • አያት 49 አካባቢ የምትኖር!

  • መታወቅያ እና ተያዥ ያላት

የስራ ሰዐት የጠዋት ፈረቃ: ከጠዋት 12:30 - ቀን 8:00 (በሳምንት 5 ቀን)

ከጠዋት 2:00 - ማታ 2:00 (በሳምንት 1 ቀን)

የስራ ሰዐት የከሰአት ፈረቃ: ከቀን 7:30 - ማታ 2:00 (በሳምንት 5 ቀን)

ከጠዋት 2:00 - ማታ 2:00 (በሳምንት 1 ቀን)

የስራ ቦታ: አያት 49

ደሞዝ: 6000

ጥቅማጥም: ምሳ

ለማመልከት ከታች ባለው ፎርም መሰረት በTelegram @cleanzone_251

  1. ስም ___

  2. ሰፈር (በትክክል የቱጋር እንደሆነ) ___

  3. የትምህርት ደረጃ ___

  4. ስልክ ቁጥር ___

  5. የስራ ልምድ ___

ሞልተው ይላኩልን! ወይም 0945940039 ላይ ይደውሉ።

ማሳሰቢያ፡- አመልካች ሰፈሯ ለአያት 49 ቅርብ መሆን አለበት! ከዛ ውጪ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን።

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Customer Service
They’re already looking at “Customer Service” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via afriwork.

View original posting ↗

Last updated just now

የላውንደሪ ተቀባይ